ሀማስ በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈጽሞ 1200 ሰዎች መግደሉን እና ሌለች 250 የሚሆኑን አግቶ መወሰዱን ተከትሎ እስራኤል እየሰወደች ባለው መጠነሰፊ ጥቃት እስካሁን የተገደሉ ፍልስጤማውያን ...
የሊባኖስ ሄዝቦላህ ቡድን የረጅም ጊዜ የሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት መሐመድ አፊፍ በቤቱት በተፈጸመ ጥታት መገደሉ ተገለፀ። ሮይተርስ የሊባኖስ ባለስልጣናትን ጠቅሶ ባወጣው ዘገባው፤ ...
የጀርመኑ መሪ ኦላፍ ሽሎዝ ከሩሲያው ፕሬዝደንት ፑቲን ጋር ባደረጉት ንግግር ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን እያደረገች ባለው ጦርነት ዙሪያ የአቋም ለውጥ አለማሳየታቸውን ተናግረዋል ...
የቡድን 7 አባል ሀገራት ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ምክንያት ማዕቀብ በመጣል፣ የውጭ ንግድን በመቆጣጠር እና በሌሎች መንገዶች ከባድ ቅጣት እንደሚያርሱባት ቃል ገብተዋል ...
"ሩሲያ ከባድ የተባለ የአየር ጥቃት ፈጽማለች። ድሮን እና ሚሳይሎች በሰላማዊ ከተሞች፣ በንጹሃን እና በኃይል መሰረተሌማቶች ላይ ጥቃት አድርሰዋል" ብለዋል የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ...
የየመን ሀውቲ ታጣቂዎች በእስራኤሏ የቀይ ባህር ከተማ ኢሊያት በሚገኝ "ወሳኝ አላማ" ላይ በርካታ ድሮኖችን በመጠቀም ጥቃት ማድረሳቸውን የኢራን የሚደገፈው ቡድን ቃል አቀባይ ያህያ ሳርኤ በትናንትናው ...
ኢራን የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ኤለን መስክ እና በመንግስታቱ ድርጅት የሀገሪቱ አምባሳደር አሚር ሳይድ ኢራቫኒ በሚስጥር ተገናኝተው ተወያይተዋል መባሉን አስተባበለች። ኒውዮርክ ታይምስን ጨምሮ የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን ቢሊየነሩ መስክ እና በተመድ የኢራን አምባሳደር በሚስጥር መወያየታቸው ምንጮቻቸውን ዋቢ ...
የእስራኤል ጦር በሰሜን በኩል ከባለፈው ጥቅምት ወር ጀምሮ በኢራን ይደገፋል ከሚባለው የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላ ጋር የተኩስ ልውውጥ እያደረገ ይገኛል። ለቅዳሜው ክስተት ኃላፊነት የወሰደ አካል ...
መነሻውን ከላቲን አሜሪካዋ ኢኳዶር ያደረገው መርከብ ሙዝ ጭኖ ወደ ስፔን እሚገባ መስሎ በውስጥ የጫነው ግን ሲመረመር 13 ቶን የሚመዝን ኮኬይን የተሰኘው አደገኛ እጽ መሆኑን ፖሊስ ይደርስበታል፡፡ ...
የሮቦቶች ምርት እና ዘመናዊነት እያደገ በመጣበት በዚህ ዓለም ልክ እንደሰው ልጅ እርስ በርሳቸው መጠቃቃት ጀምረዋል ላል ከሰሞኑ ከወደ ቻይና የተሰማው ወሬ፡፡ ድንገት ግን በቻይናዋ ሻንጋይ አንድ ...
ፕሬዝዳንት ዜለንስኪ የሩሲያ ወታደሮች በየካቲት 2022 በተጀመረው ዘመቻ ከያዟቸው ሁሉም አካባቢዎች ለቀው እስካልወጡ ድረስ ከሞስኮ ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲናገሩ ...
በአጠቃላይ ጀርመን በተያዘው 2024 ዓመት ብቻ 530 ሺህ የሰለጠኑ ሰራተኞች የሚያስፈልጋት ሲሆን እጥረት ከጤና ቀጥሎ የግንባታ ባለሙያዎች ከፍተኛ እጥረት የጣየበት መስክ ነው ተብሏል፡፡ ጀርመን ...